EXTERIOR

የሩዝ ሾርባ Recipe
Ingredients
► ሩዝ
► 25 ግራም ቅቤ
► ዘይት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► የተከተፈ ቀይ ቃሪያ
► የተከተፈ አረንጓዴ ቃሪያ
► የዶሮ መረቅ
Process
■ ቅቤና ዘይቱን ማሞቅና ሽንኩርቱን ጨምሮ እያበሰሉ ሩዙን መጨመርና አማስሎ የሞቀ ውሃና የዶሮውን መረቅ ጨምሮ ሲፈላ ቃሪያዎቹን ጨምሮ ማውረድ