EXTERIOR

የወይራ ፍሬ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 3 ኩባያ ወተት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ቅቤ
► 1 የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► የተከተፈ የወይራ ፍሬ
Process
■ ወተትና ሽንኩርቱን አንድ ላይ አፍልቶ ማጥለልና ቅቤውን አቅልጦ ዱቄት
■ ጨው
■ ቁንዶ በርበሬ
■ ጨምሮ በማደባለቅ ማብሰልና የውይራ ፍሬውን ጨምሮ ከተዋሃደ በኋላ ማቅረብ